Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ናይጄሪያ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከከፍተኛ ልዑካን ቡድናቸው ጋር ለሁለት ቀናት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ናይጄሪያ አቡጃ ገብተዋል።
ጠቅላይ ሚስትር ዐቢይ በናይጀሪያ ቆይታቸውም ከአገሪቱ ፕሬዚዳንት ሙሀመዱ ቡሃሪ ጋር በሁለትዮሽ እና አህጉራዊ ጉዳዮች ላይ ይመክራሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.