Fana: At a Speed of Life!

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ሰላምና ፀጥታን ለማስከበር ለሰሩ የፀጥታ አካላት በተዘጋጀው የእውቅና መርሐ ግብር ለመታደም አሶሳ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ መከላከያ ሰራዊት ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ሰላምና ፀጥታን ለማስከበር ለሰሩ የፀጥታ አካላት በተዘጋጀው የእውቅና መርሐ ግብር ለመታደም አሶሳ ከተማ ገቡ፡፡

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ወደ ከተማዋ ሲገቡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አቶ አሻድሊ ሀሰንን ጨምሮ የካቢኒ አባላት አቀባበል አድርገውላቸዋል።

በመርሐ ግብሩ ለመከላከያ ሰራዊትና ለሌሎች የፀጥታ ሀይሎችና ተቋማት እውቅና እንደሚሰጥ ይጠበቃል።
በአፈወርቅ እያዩ

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.