Fana: At a Speed of Life!

ዋልታ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ኮርፖሬት ለአብርሆት ቤተመጻሕፍት ከ3 ሺህ በላይ መጻሕፍት አበረከተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዋልታ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ኮርፖሬት ለአብርሆት ቤተመጻሕፍት የፍልስፍና፡ ፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ጉዳዮች ይዘት ያላቸውን ከ3 ሺህ በላይ መጻሕፍት አበረከተ።
መጻሕፍቱን የዋልታ ሚዲያና ኮሚኒኬሽን ኮርፖሬት ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር ንጉሴ መሸሻ አስረክበዋል።
ሚዲያው ከመጻሕፍት ባለፈ ታሪክን የሰነዱና ከረጅም ጊዜ በፊት የታተሙ ጋዜጣዎችን ማበርከቱንም ኢዜአ ዘግቧል።
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.