Fana: At a Speed of Life!

ኢዜማ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋን የፓርቲው መሪ አድርጎ መረጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢዜማ አንደኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ፕርፌሰር ብርሀኑ ነጋን የፓርቲው መሪ አድርጎ መረጠ።

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) አንደኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ትናንት ሰኔ 26 ቀን 2014 ዓ.ም ባደረገው ምርጫ ፕ/ር ብርሀኑ ነጋን እና አርክቴክት ዮሐንስ መኮንንንየኢዜማ መሪ እና ምክትል መሪ አድርጎ መርጧል፡፡

በተጨማሪም ዶ/ር ጫኔ ከበደን እና ዶ/ር አማኑኤል ኤርሞን የኢዜማ ሊቀመንበር እና ምክትል ሊቀመንበር አድርጎ መርጧል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.