Fana: At a Speed of Life!

የማዕድን ሚኒስቴር ከቱርክ ኩባንያዎች ጋር ሶስት የመግባቢያ ሰነዶችን ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ሚኒስቴር ከቱርክ ኩባንያዎች ጋር ሦስት የመግባቢያ ሰነዶችን ተፈራረመ፡፡
የማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንደገለጹት÷ የመግባቢያ ሰነዶቹ በተፈጥሮ ጋዝ ፍለጋና ልማት፣ በማዳበሪያ ፋብሪካ ማቋቋም እና በወርቅ ምርት ሥራዎች ላይ ትብብር ለማድረግ የሚያስችሉ ናቸው፡፡
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.