Fana: At a Speed of Life!

ረድኤት አስረሳኸኝ በካፍ የኮከቦች ሽልማት በምርጥ ወጣት ተጫዋቾች ዘርፍ እጩዎች ውስጥ ተካተተች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ረድኤት አስረሳኸኝ በካፍ የኮከቦች ሽልማት በምርጥ ወጣት ተጫዋቾች ዘርፍ እጩዎች ውስጥ ተካተተች፡፡

ተጫዋቿ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የሴካፋ ባለ ድል እንዲሆን እና በዓለም ዋንጫ ማጣርያ እስከ መጨረሻው ዙር  እንዲዘልቅ አድርጋለች፡፡

በሴካፋ ጨዋታዎች ላይም 7 ጎል በማስቆጠር ትልቅ ድርሻ የተወጣችው ረድኤት አስረሳኸኝ በካፍ የዓመቱ ምርጦች ሽልማት ላይ በወጣቶች ዘርፍ 10 እጩዎች ላይ መካተት ችላለች።

በሀዋሳ ከተማ እየተጫወተች የምትገኘው ወጣቷ አጥቂ ረድኤት  አስረሳኸኝ መልካም እድል እንዲገጥማት የኢትዮጵያ

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.