Fana: At a Speed of Life!

በወቅታዊ ጉዳዮችና በ2015 የፌደራል መንግስት ረቂቅ በጀት ላይ የሚወያየው የምክር ቤቱ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በተገኙበት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወቅታዊ ጉዳዮች እና በ2015 የፌደራል መንግስት ረቂቅ በጀት ላይ የሚወያየው የምክር ቤቱ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በተገኙበት እየተካሄደ ነው።
 
በአሁኑ ወቅትም የምክር ቤቱ አባላት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ጥያቄዎችን እያቀረቡ ይገኛሉ።
 
ምክር ቤቱ ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊ እና ምጣኔ ሀብታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚወያይ ይጠበቃል።
 
በተጨማሪም ምክር ቤቱ በ2015 የፌደራል መንግስት ረቂቅ በጀት ላይ ተወያይቶ ያፀድቃል።
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.