Fana: At a Speed of Life!

1 ሺህ 443ኛው የዒድ አል አድሃ በዓል በሰላም እንዲከበር በቂ ዝግጅት ማድረጉን ፌደራል ፖሊስ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፖሊስ ከሌሎች የፀጥታና ደህንነት አካላት ጋር በመቀናጀት 1 ሺህ 443ኛው ዒድ አል አድሃ /አረፋ/ በዓል በሰላም እንዲከበር በቂ ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ፡፡
የእስልምና እምነት ተከታዮች በዓሉ በሰላም እንዲከበር ከፀጥታና ደህንነት አካላት ጎን በመቆም የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡም ጥሪ አቅርቧል፡፡
በተጨማሪም ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ለ1 ሺህ 443ኛው ዒድ አል አድሃ /አረፋ/ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላፏል።
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.