Fana: At a Speed of Life!

አቶ ሙስጠፌ ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር መሀመድ አብዲኬር ጋር ተወያይተዋል፡፡
 
በውይይታቸውም በሶማሌ ክልል ለተፈናቀሉ ወገኖች ዘላቂ መፍትሄ መስጠት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መምከራቸውን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ አስፍረዋል፡፡
 
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.