Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ የአሜሪካ መንግስት ጉዳይ ፈፃሚ ጎንደር ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የአሜሪካ መንግስት ጉዳይ ፈፃሚ አምባሳደር ትሬሲ አን ጃኮብሰን ለጉብኝት ጎንደር ከተማ ገቡ፡፡
አምባሳደሯ አጼ ቴዎድሮስ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የከተማዋ ከንቲባ አቶ ዘውዱ ማለደ እና ሌሎች ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል።
አምባሳደሯ በቆይታቸው በወቅታዊና ልዩ ልዩ ጉዳዮች ላይ ይወያያሉ ተብሎ ይጠበቃል።
በሙሉጌታ ደሴ
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.