Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ እና ኬንያ የኤሌክትሪክ ሃይል ሽያጭ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኬንያ የኤሌክትሪክ ሃይል ሽያጭ ስምምነት በዛሬው ዕለት ተፈራርመዋል፡፡
 
ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር እዮብ ተካልኝ እና የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ተፈራርመዋል፡፡
 
ዶክተር እዮብ በማህበራዊ ትስስት ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ እንደገለጹት÷ስምምነቱ ኢትዮጵያ አሁን ላይ 200 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ሃይል ለኬንያ እንድትሸጥ የሚያስችላት ነው፡፡
 
በቀጣይ ኢትዮጵያ ለኬንያ የምታቀርበው የኤሌክትሪ ሃይል ሽያጭ መጠን 400 ሜጋ ዋት ለማድረስ እንደሚሰራም ጠቁዋል፡፡
 
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.