Fana: At a Speed of Life!

ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በትግራይ ክልል ለ120 ሺህ ሰዎች የአፈር ማዳበሪያ አከፋፈለ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በትግራይ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች ለሚገኙ 120 ሺህ ሰዎች የአፈር ማዳበሪያ ድጋፍ አድርጓል፡፡
ኤን ፒ ኤስ የተሰኘ የአፈር ማዳበሪያ እና ዩሪያ ድጋፍ የተደረገላቸው አርሶ አደሮች በማዕከላዊ ፣ ምስራቅ እና ደቡብ ትግራይ የሚገኙ መሆናቸው ተገልጿል፡፡
ድጋፉ በተፈጠረው ግጭት ሳቢያ ጉዳት የደረሰባቸውን አርሶ አደሮች ምርታማነት ለማሳደግ እንደሚያስችል መጠቆሙን ከኮሚቴው ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
 
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.