Fana: At a Speed of Life!

አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ከአውሮፓ ህብረት ልዑክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ በኢትዮጵያ የአውሮፓ ህብረት አምባሳደር ሮናልድ ኮቢያ ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያዩ፡፡
አቶ ሙስጠፌ በውይይቱ ለልዑካን ቡድኑ በክልሉ ስላለው ሁኔታ በተለይም በፀጥታና በሰብዓዊ ድጋፎቾ ዙሪያ ገለፃ አድርገዋል፡፡
በክልሉ የልማት ፕሮጀክቶችን እና ድርቅን ለመታደግ ህብረቱ የበኩሉን ሚና እንዲጫወት ጠይቀዋል።
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.