Fana: At a Speed of Life!

አቶ ኦርዲን በድሪ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ጉዳይ ፈጻሚ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ኦርዲን በድሪ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ጉዳይ ፈጻሚ አምባሳደር ትሬሲ አን ጃኮብሰን ጋር ውይይት አካሔዱ ፡፡

በውይይታቸው አቶ ኦርዲን በሐረሪ ክልል ስለሚገኙ የልማት አማራጮች ለአምባሳደሯ አስረድተዋል፡፡

በዚህም በጤና፣ በትምህርት፣ በምጣኔ ሃብት እና በቱሪዝም ዘርፍ በጋራ ለመሥራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ስምምነት ላይ ደርሰዋል።

በምንያህል መለሰ

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.