Fana: At a Speed of Life!

ዋልያዎቹ ዛሬ ወደ ሩዋንዳ ያቀናሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) በሳምንቱ መጨረሻ ለሚያደርጉት የካፍ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ ዛሬ ወደ ሩዋንዳ ያቀናሉ፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የፊታችን እሁድ ከሩዋንዳ ጋር የመልስ ጨዋታውን ያደርጋል፡፡
ብሔራዊ ቡድኑ ድል ከቀናው በአልጄሪያ ለሚዘጋጀው የቻን ውድድር ማለፉን እንደሚያረጋግጥ የእግርኳስ ፌደሬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡
የመጨረሻ ዙር የመጀመሪያ ማጣሪያ ጨዋታውን በታንዛኒያ ያደረገው ብሔራዊ ቡድኑ ጨዋታውን ያለ ጎል በአቻ ውጤት ማጠናቀቁ ይታወሳል።
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.