Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ ለመከላከያ ሰራዊት የስንቅ ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር በተለያዩ ክፍለ ከተሞች ለመከላከያ ሰራዊት የስንቅ ዝግጅት መርሐ ግብር እየተከናወነ ነው፡፡
 
በየካ፣ ጉለሌ እና ለሚ ኩራ ክፍለ ከተሞች በሁሉም ወረዳ የሚገኙ ነዋሪዎች ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት ደጀን መሆናቸውን በተግባር ለማሳየት የስንቅ ዝግጅት እያደረጉ መሆኑ ተገልጿል፡፡
 
በስንቅ ዝግጅት መርሐ ግብሩ÷የክፍለ ከተሞቹ ከፍተኛ ስራ ሃላፊዎች ተዘዋውረው በመመልከት ማበረታታቸውን ከከንቲባ ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
 
 
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.