Fana: At a Speed of Life!

የሴካፋ ከ17 ዓመት በታች ውድድር ድልድል ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ የወንዶች ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ የሴካፋ ዞን የማጣርያ ውድድር የምድብ ድልድል ዛሬ ይፋ ሆኗል፡፡

ውድድሩ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ከመስከረም 20 እስከ ጥቅምት 5 ቀን 2015 ዓ.ም ይካሄዳል፡፡

በወጣው መርሐ ግብር መሰረት ፥ በምድብ አንድ፥ ኢትዮጵያ ፣ ኤርትራ ፣ደቡብ ሱዳን፣ ታንዛኒያ እና ሶማሊያ እንዲሁም በምድብ ሁለት ኡጋንዳ ፣ ሩዋንዳ፣ ሱዳን፣ ጅቡቲ እና ቡርንዲ መመደባቸውን የእግር ኳስ ፌደሬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.