Fana: At a Speed of Life!

የደቡብ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት 93 ፕሮጄክቶችን መርምሮ አፀደቀ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ዛሬ ባካሔደው መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ የኢንቨስትመንት ፕሮጄክቶች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ።

መስተዳድር ምክር ቤቱ በግብርና፣ በኢንዱስትሪ እና በአገልግሎት ዘርፍ የቀረቡ 93 ፕሮጄክቶችን መርምሮ እንዲጸድቁ ውሳኔ ማሳለፉን ከክልሉ ኮሙኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

ምክር ቤቱ ከ8 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ፕሮጀክቶች ላይ በመምከር ነው ውሳኔ ያሳለፈው፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.