Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የ39 ተከሳሾች ክስ እንዲቋረጥ ወሰነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ በዛሬዉ ዕለት የ39 ተከሳሾች ክስ እንዲቋረጥ ወሰነ።

የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የኮሮና ሻይረስ ስርጭትን ለመከላከል እንዲቻል መጋቢት 16 ቀን 2012 ዓ.ም ክሳቸዉ እንዲቋረጥ ከተደረጉት በተጨማሪ በተለያዩ አካባቢዎች በተፈጠረው ሁከትና ብጥብጥ ወንጀሎች አነስተኛ ተሳትፎ የነበራቸው እና ጉዳያቸዉን በፍርድ ቤት ሲከታተሉ የሚገኙ የፍትህ ስርዓቱን ተገማችና ተደራሽ ለማድረግ ሲባል እና ከዚህ ቀደም በተመሳሳይ መዝገቦች ክስ ተመስርቶባቸው ለሚገኙ ለሌሎች ክስ እንድቋረጥ በመደረጉ ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ 39 ግለሰቦች በዛሬው ዕለት ክሳቸው እንድቋረጥ ተወስኗል።

በአጠቃላይ ለ4084 ግለሰቦች በይቅርታ እና በክስ ማቋረጥ ሂደት ክሳቸው እንዲቋረጥ መደረጉን ከጠቅላይ አቃቤ ህግ የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

በዛሬው ዕለት ክስ የተቋረጠላቸው ግለሰቦች ስም ዝርዝር

 1. አቶ አባስ አሊ
 2. አቶ አብዱ አህመድ
 3. አቶ መሀመድ ከሊል
 4. አቶ ሰኢድ ሀሰን
 5. አቶ ኢብራሂም አሊ መሀመድ
 6. አቶ ከማል የሱፍ
 7. አቶ አደም አሚኖ
 8. አቶ አህመድ አብዱ
 9. አቶ ኡመር ሁሴን
 10. አቶ መሀመድ አረብ
 11. አቶ ሳኢሌ ሀሽም ሀሰን
 12. ዋ/ሳ አብዶ ኡመር
 13. አቶ ሙሳ ኡመር ኢሌ
 14. አቶ መሀመድ ሀሰን አሊ
 15. አቶ አብዶ ኢብራሂም አደም
 16. አቶ የሱፍ ሰይድ መሀመድ
 17. አቶ መሀመድ ሰይድ አባጊዶ
 18. አቶ ሀምዱ አኩሳ ኢሊ
 19. አቶ አሰፋ አብርሃም ሆራቶ
 20. አቶ በዛብህ በራሳ ዮኡራ
 21. አቶ እንዳሻው ከበደ ዳባ
 22. አቶ አማረ ሌጋሞ ጋራሌ
 23. አቶ ሲሳይ ታመነ ጊጃሞ
 24. አቶ ማርቆስ ጎዳና ጎባሮ
 25. አቶ ምንዳዬ /ቴዎድሮስ/ ተስፋዬ ሪቢሶ
 26. አቶ ቶፊቅ አሊ ከድር
 27. አቶ ኤፍሬም ገረመው ገሹሜ
 28. አቶ ሰለሞን ሶዶ ጉጃ
 29. አቶ አምደብርሃን አደም ገብሬ
 30. አቶ ዮሴፍ ብርሃኑ ደበኮ
 31. አቶ ዘሪሁን ዳኖሌ ባላንጎ
 32. አቶ ይድረስ የተራ ሀሻሾ
 33. አቶ በጢሶ ባቢሶ ባንቁርሶ
 34. አቶ ተሸለ ፈንደጋ ጋሮ
 35. አቶ በርናባስ ሮማ ጎሶማ
 36. አቶ በረከት በፍቃዱ አዴላ
 37. አቶ አለሙ ገቢሶ ገላኖ
 38. አቶ ሀብቴ ዳዊት ቀሻ
 39. አቶ ነጋሽ ገዛህኝ ኡጋሞ
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.