Fana: At a Speed of Life!

ሚኒስቴሩ የማዕድን ምዘናና የምርምር ላቦራቶሪ ለመገንባት ከኤስ ጂ ኤስ ግሩፕ ጋር ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ሚኒስቴር የማዕድን ምዘናና የምርምር ላቦራቶሪ ለመገንባት ከኤስ ጂ ኤስ ግሩፕ ጋር ስምምነት ተፈራርሟል፡፡
 
ላቦራቶሪው በ2 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ወጪ የሚገነባ መሆኑን የማዕድን ሚኒስትር ታከለ ኡማ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ አስፍረዋል፡
 
ማዕከሉ የማዕድን ክፍለ ኢኮኖሚ ችግርን የሚፈታና የሀገራችን የማዕድን ጥራትን በማሳደግ በዓለም የማዕድን ገበያ ተፎካካሪነትን የሚጨምር ነው ተብሏል።
 
 
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.