Fana: At a Speed of Life!

“አሚን አዋርድ” የተሰኘ የሥራ ፈጠራ ውድድር ይፋ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አቢሲኒያ ባንክ “አሚን አዋርድ” የተሰኘ የሥራ ፈጠራ ውድድር ይፋ አደረገ።

ውድድሩ በአቢሲኒያ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት በኩል የተዘጋጀ ሲሆን የማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ተከናውኗል።

የመነሻ ፋይናንስ ላጡ የስራ ሀሳብ ላላቸው ወጣቶች ከ200 ሺሕ እስከ 1 ሚሊየን ብር ድረስ ሽልማት የሚያስገኝ ነው ተብሏል።

ይህ የስራ ዕድል ፈጠራ ውድድር የተሻለ ሀሳብ ላላቸው እድል እንደሚፈጥር ይታመናል።

በሳሙኤል ወርቃየሁ

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.