Fana: At a Speed of Life!

የቻይና ኤምባሲ ለመዲናዋ አስተዳደር የተለያዩ ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ኤምባሲ የአዲስ አበባ ከተማን አሰራር የሚያጠናክሩ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እና የአገልግሎት ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ፡፡

ከንቲባ አዳነች አቤቤ፥ “ኤምባሲው ያደረገልን ድጋፍ የከተማ አስተዳደራችን የአገልግሎት አሰጣጡን ይበልጥ ለማሻሻል የሚያደርገውን ጥረት ያግዛል” ነው ያሉት፡፡

ኤምባሲው ላደረገው ድጋፍም ምስጋናቸውን ማቅረባችውን ከከተማ አስተዳደሩ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.