Fana: At a Speed of Life!

ሜክሲኮ እና ፖላንድ በአቻ ውጤት ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ22ኛው የዓለም ዋንጫ ምሽት ላይ በተካሄደ ጨዋታ የተገናኙት ሜክሲኮ እና ፖላንድ ያለምንም ጎል በአቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡

ፖላንድ ያገኘችውን የፍጹም ቅጣት ምት ወደ ውጤት መቀየር ሳትችል ቀርታለች፡፡

የ2022 የዓለም ዋንጫ መርሐ ግብር ሲቀጥል ምሽት 4 ሰዓት ላይ ፈረንሳይ ከአውስትራሊያ ይጫወታሉ፡፡

ቀደም ሲል በተካሔዱ ሁለት ጨዋታዎች ሳዑዲ ዓረቢያ አርጀንቲናን 2 ለ1 ስታሸንፍ÷ ዴንማርክ እና ቱኒዚያ ያለምንም ጎል በአቻ ውጤት መለያየታቸው ይታወቃል፡፡ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

 

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.