Fana: At a Speed of Life!

የክልሉ ምክር ቤት 17ኛውን የብሔር ብሔረሰቦች በዓል እያከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 17 ኛውን የብሔር ብሔረሰቦች በዓል በሐዋሳ ከተማ እያከበረ ነው።

በበዓሉ ላይ  የክልልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ  ደስታ ሌዳሞ ፣ የክልሉ ምክር ቤት  አፈ ጉባኤ ፋንታዬ ከበደ እና ሌሎች የክልሉ አመራሮች ተገኝተዋል።

በሐዋሳ “ኅብረ ብሔራዊ አንድነት ለዘላቂ ሠላም” በሚል መሪ ቃል ሲከበረው የቆየው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በዓል ዛሬ እንደሚጠቃለል ተገልጿል፡፡

በመቅደስ አስፋው

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.