Fana: At a Speed of Life!

በጋምቤላ ክልል 17ኛው የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 17 ኛውን የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በጋምቤላ ክልል ደረጃ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው።

በጋምቤላ ከተማ እየተካሔደ ባለው የአከባበር ሥነ ስርዓት ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ፣ የክልሉ ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባዔ ትሁት ሃዋሪያት እና አመራሮችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።

እየተከበረ ባለው 17ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን አምስቱ ነባር ብሔረሰቦች የተለያዩ ባህላዊ ትርዒት እያቀረቡ መሆኑን የክልሉ ኮሙኒኬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.