Fana: At a Speed of Life!

የሱዳን ሉዓላዊ ም/ቤት ፕሬዚዳንት ከኢጋድ አባል ሀገራት ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ጄነራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን የኢጋድ አባል ሀገራት ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮችን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።

በካርቱም በተካሄደው 48ኛው የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ተሳታፊ ለሆኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የእራት ግብዣ መደረጉንም ከውጭ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.