Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ ከብሪታኒያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከብሪታኒያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶሚኒክ ራብ ጋር በስልክ ተወያዩ።

መሪዎቹ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል እየተደረገ ባለው ጥረት ዙሪያ በኢትዮጵያ እና ብሪታኒያ ትብብራቸውን ለማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ተወያይተዋል።

ኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስን ለመቆጣጠር እና ጉዳት እንዳያስከትል እያከናወነች ለሚገኘውጥ የብሪታኒያ ድጋፍ  ወሳኝ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገፃቸው አስፍረዋል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.