Fana: At a Speed of Life!

ስዊዘርላንድ ብራዚልን ተከትላ ጥሎ ማለፉን ተቀላቀለች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) – ስዊዘርላንድ ጥሎ ማለፉን መቀላቀሏን አረጋግጠች።
ምሽት አራት ሰዓት ላይ በተካሄደ ጨዋታ ስዊዘርላንድ ሰርቢያን 3ለ2 በሆነ ውጤት አሸንፋለች።
ከምድቧ ጥሎ ማለፉን መቀላቀሏን ቀድማ ያረጋገጠችው ብራዚል በካሜሩን 1ለ0 ብትሸነፍም የምድቡ መሪ ሆና አጠናቃለች።
ስዊዘርላንድ ደግሞ ሁለተኛ ሆና ብራዚልን ተከትላ ጥሎ ማለፉን ተቀላቅላለች። ካሜሩንና ሰርቢያ ከውድድሩ ውጪ ሆነዋል።
በጥሎ ማለፉ ብራዚል ከደቡብ ኮሪያ ስዊዘርላንድ ደግሞ ከፖርቹጋል የሚጫወቱ ይሆናል።
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.