Fana: At a Speed of Life!

በዓለም ዋንጫ ሩብ ፍጻሜውን ለመቀላቀል አፍሪካዊቷ ሴኔጋል የምታደርገውን ጨምሮ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ዋንጫው የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ይካሄዳሉ።

በዚህም መሰረት አመሻሽ 12 ሰዓት ላይ ፈረንሳይ ከፖላንድ ሩብ ፍጻሜውን ለመቀላቀል ይጫወታሉ፡፡

እንዲሁም ምሽት አራት ሰዓት አፍሪካዊቷ ሴኔጋል ሩብ ፍጻሜውን ለመቀላቀል ከኢንግሊዝ ጋር ትጫወታለች፡፡

ትናንት በተደረገ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ኔዘርላንድስ አሜሪካን 3ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ እንዲሁም አርጀንቲና አውስትራሊያን 2ለ1 በማሸነፍ ሩብ ፍጻሜውን መቀላቀላቸው ይታወሳል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.