Fana: At a Speed of Life!

ክሮሺያ  ጃፓንን በማሸነፍ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቀለች

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም  ዋንጫው ክሮሺያ ጃፓንን በመለያ ምት በማሸነፍ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅላለች፡፡

መደበኛ ጨዋታውን አንድ አቻ ያጠናቀቁት ጃፓን እና ክሮሺያ ተጨማሪ 30 ደቂቃ ቢሰጣቸውም 120 ደቂቃውን ያለ ውጤት ለውጥ አጠናቀዋል፡፡

ሩብ ፍፃሜውን የሚቀላቀለውን ቡድን ለመለየት በተሰጠው የመለያ ምትም ክሮሺያ 3 ለ 1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ሩብ ፍፃሜውን መቀላቀል ችላለች፡፡

መርሐ ግብሩ ሲቀጥል ብራዚል ከደቡብ ኮሪያ ምሽት 4 ሰዓት ላይ የሚጫወቱ ይሆናል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.