Fana: At a Speed of Life!

በጥሎ ማለፉ ሞሮኮ ከስፔን እንዲሁም ፖርቹጋል ከስዊዘርላንድ ዛሬ ይጫወታሉ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታሩ ዓለም ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ይካሄዳሉ።

በዛሬው የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ማምሻውን 12 ሰዓት ላይ በሚካሄድ ጨዋታ አፍሪካዊቷ ሞሮኮ ከስፔን ይገናኛሉ።

በሌላ ጨዋታ ምሽት 4 ሰዓት ላይ ፖርቹጋል ከስዊዘርላንድ ጋር የምታደርገው ጨዋታም ከወዲሁ ተጠባቂ ሆኗል።

ትናንት በተካሄደ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ክሮሺያ ጃፓንን በመለያ ምት 3 ለ 1 እንዲሁም ብራዚል ደቡብ ኮሪያን 4 ለ 1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ሩብ ፍጻሜውን መቀላቀላቸው ይታወሳል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.