Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ምርቶች ከቀረጥ ነጻ ወደ ቻይና ገበያ እንዲገቡ መፈቀዱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና መንግስት የኢትዮጵያ ምርቶች ከቀረጥ ነጻ ወደ ቻይና ገበያ እንዲገቡ መፍቀዱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ፡፡

በአጠቃላይ ንግድ በሚነገድባቸው 6 ሺህ 422 ምርቶች ውስጥ 1 ሺህ 644 ምርቶች ከቀረጥና ኮታ ነጻ ማስገባት እንደሚቻል ተገልጿል፡፡

የገበያ እድሉ በቻይና በኩል የተሠጠ ሲሆን÷ በኢትዮጵያ የሚጥለው ምንም አይነት ግዴታ አይኖርም መባሉን ከንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

የምርቶች ዝርዝር እና ተጨማሪ መረጃ ከታች እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.