Fana: At a Speed of Life!

በፕሪሚየር ሊጉ መቻል ከወልቂጤ ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሳሥ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ12ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ መቻል ከወልቂጤ ከተማ ያደረጉት ጨዋታ አንድ አቻ ተጠናቋል፡፡

በድሬዳዋ ዓለም አቀፍ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ወልቂጤ ከነማ በተመሰገን በጂሮንድ ጎል እስከ 90ኛው ደቂቃ ሲመራ ቢቆይም ምንይሉ ወንድሙ በተጨማሪ ደቂቃ የፍፁም ቅጣት ምት ጎል አስቆጥሮ መቻልን አቻ አድርጓል፡፡

በጨዋታው መቻል ነጥብ መጣሉን ተከትሎ ባለበት 11ኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ወልቂጤ ከነማ በተመሳሳይ 5ኛ ደረጃ ላይ ለመቆት ተገዷል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.