Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ማሻሻያዎችን ስለመደገፍ ከዓለም ባንክ ቡድን ፕሬዚዳንት ዴቪድ ማልፓስ ጋር ጥሩ ውይይት አድርገናል ሲሉ ገለጹ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ የሠላም መስፈን ምርታማነትን እና የስራ ዕድል ፈጠራን የሚያጎለብት የኢኮኖሚ ሽግግር አጀንዳን ለማፋጠን እድል ይሰጣል ሲሉ ገልጸዋል፡፡

 

 

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.