Fana: At a Speed of Life!

በቀን 1 ሚሊየን ዳቦ የማምረት አቅም ያለው የዳቦ ፋብሪካ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ድጋፍ በግል ባለሃብት የተገነባውና በቀን 1 ሚሊየን ዳቦ የማምረት አቅም ያለው ከረዩ ዳቦ ፋብሪካ በዛሬው ዕለተ ተመርቋል፡፡

በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ ሌሎች የስራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡

ፋብሪካው አሁን ላይ ለ30 ሰዎች የስራ ዕድል የፈጠረ ሲሆን፥ በቀጣይ 150 የሚጠጉ ሰራተኞች እንደሚኖሩት የፋብሪካው ባለቤት መህቡባ ሰይድ ተናግረዋል ።

በማህሌት ተ/ብርሃንና አሸናፊ ሽብሩ

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.