Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ የአገልግሎት ጊዜያቸውን የጨረሱትን የእንግሊዝ አምባሳደር አሰናበቱ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የአገልግሎት ጊዜያቸውን የጨረሱትን የእንግሊዝ አምባሳደር አለስተር ሜክፌልን አሰናብተዋል፡፡
 
ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ÷አምባሳደሩ በቆይታቸው በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር ላደረጉት ጥረት ምስጋና ማቅረባቸውንም ከፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.