Fana: At a Speed of Life!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስራአፈጻጸም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ተገመገመ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2014 በጀት አመት እና የ2015 ሩብ ዓመት አፈጻጸም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ተገምግሟል።

በመድረኩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ የከተማው የስራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚህ ወቅት በከተማዋ የተጀመሩ መልካም የልማት ሥራዎች እንዲስፋፉ እና ችግሮች እንዲስተካክሉ አቅጣጫ መስጠታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.