Fana: At a Speed of Life!

በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለገጣፎ ለገዳዲን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለገጣፎ ለገዳዲን 4 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈ፡፡

ለቅዱስ ጊዮርጊስ ኢስማኤል ኦሮ አጉሮ ሁለት ግብችን ሲያስቆጥር÷ ፍሪፖንግ ሜንሱ እና ቸርነት ጉግሳ ቀሪ ግቦችን አስቆጥረዋል።

ኢስማኤል ኦሮ አጉሮ ጨዋታው በተጀመሪ በ9ኛው ሰከንድ ላይ ግብ በማስቆጠር የፕሪሚየር ሊጉን ፈጣን ግብ አስመዝግቧል፡፡

የ13ኛ ሳምንት መርሐ ግብሮች መካሄዳቸውን ሲቀጥሉ ምሽት 1 ሰዓት ላይ አርባ ምንጭ ከነማ ከሲዳማ ቡና የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል።

 

 

 

 

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.