Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ለአምባሳደሮች ሹመት ሰጡ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ለተለያዩ አምባሳደሮች ሹመት ሰጥተዋል።

በዚህ መሰረት 1. አቶ ኡመር ሁሴን ኦባ
2. አቶ ተፈሪ ፍቅሬ ቡሳ
3. አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ ሳቦ
4. አምባሳደር ማህሌት ኃይሉ ጓዴ
5. አምባሳደር ሰኢድ መሐመድ ጅብሪል
6. አምባሳደር ፎርቱና ዲባኮ ቺዛሬ
7. አምባሳደር ቻም ኡጋላ ኡሪያት
8. አምባሳደር አወል ወግሪስ መሐመድ
9. አቶ ደመቀ አጥናፉ አምቡሎ
10. አቶ አየለ ሊሬ ጂጃሞ
11. አቶ መስፍን ገ/ማርያም ሻዎ
12. አቶ ሙክታር መሐመድ ዋሬ
13. አቶ ተስፋዬ ይታይህ አንተነህ
14. ወ/ሮ እፀገነት በዛብህ ይመኑን በባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርነት፣
እንዲሁም፥
1. አቶ ተመስገን ዑመር ፉርቃሞ
2. ወ/ት ያኔት አበራ ተ/ማርያም
3. አቶ ሽፈራው ገነቲ ጃና
4. ወ/ሮ ሮዛ የሩቅነህ ዓለሙ
5. አቶ ሞላልኝ አስፋው አያና
6. አቶ ደሊል ከድር ቡሽራ
7. አቶ ሳሙኤል ኢሳ ጫላን በአምባሳደርነት የሾሙ መሆኑን የፕሬዝዳንት ጽ/ቤት አስታውቋል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.