Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ 2023 አዲስ ዓመትን ለሚያከብሩ ሀገራት መልካም ምኞታቸውን ገለጹ

አዲአበባ፣ ታኅሣሥ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የ2023 አዲስ ዓመትን ለሚያከብሩ ሀገራት እና ሕዝቦች መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል፡፡

 

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት የመልካም ምኞች መልዕክት፥ አዲሱ ዓመት ለዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ ዘላቂ ሰላም እና ደኅንነት እንዲያመጣ እመኛለሁ ብለዋል።

በጎርጎሮሳውያን የዘመን አቆጣጠር ቀመር የሚጠቀሙ ሀገራት 2023 አዲስ ዓመትን ከትናንት ምሽት ጀምረው እየተቀበሉ ነው፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.