Fana: At a Speed of Life!

ከ1ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 21 ኢትዮጵያውያን ዛሬ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡

ከመጋቢት 21 ቀን 2014 ዓ.ም እስከ ጥር 17 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ ዜጎችን ወደ ሀገር ለመመለስ በተከናወነ ሥራ 105 ሺህ 853 ዜጎችን መመለስ መቻሉን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል፡፡

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.