Fana: At a Speed of Life!

ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ አባይ የቆርቆርና ሚስማር ፋብሪካን የስራ እንቅስቃሴ ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ የተመራ የክልሉ ከፍተኛ የመንግሥት የስራ ሃላፊዎች ልዑክ በምስራቅ ጎጃም ዞን ሉማሜ ከተማ አስተዳደር የሚገኘውን አባይ የቆርቆርና ሚስማር ፋብሪካ ጎበኘ።

አመራሮቹ “ኢትዮጵያ ታምርት በሚል”በምስራቅ ጎጃም ዞን አስተዳደር በተዘጋጀ የአምራች ኢንዱስትሪዎችና አገልግሎት ሰጭ ተቋማት የውይይት ፎረም ላይ እንደሚታደሙ የምስራቅ ጎጃም ኮሙኒኬሽን መረጃ ያመለክታል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.