Fana: At a Speed of Life!

የጂቡቲ የቢዝነስ ልዑክ በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ጉብኝት እያደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሌሊሴ ነሜ የጅቡቲ ቢዝነሶች በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ላይ ቁልፍ ሚና እንዲጫወቱ ለማድረግ መንግስት በቁርጠኝነት እየሰራ መሆኑን ተናገሩ፡፡

በጂቡቲ የንግድ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት የሱፍ ዳዋሌህ የተመራ  የቢዝነስ ልዑክ ለይፋዊ የኢንቨስትመንት ጉብኝት ኢትዮጵያ ገብቷል፡፡

የቢዝነስ ልዑኩ ለሶስት ቀናት የኢንቨስትመንት ጉብኝት እንደሚያደርግም በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ መረጃ ያመላክታል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.