Fana: At a Speed of Life!

አትሌት ለሜቻ የዳንኤል ኮመንን የ25 አመት ክብረ ወሰንን ሰበረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ለሜቻ ግርማ በ3 ሺህ ሜትር የቤት ውስጥ ውድድር አዲስ የዓለም ክብረ ወሰን በማስመዝገብ አሸነፈ።
አትሌት ለሜቻ ርቀቱን 7 ደቂቃ ከ23 ሰከንድ ከ81 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት ነው ያሸነፈው።
ክብረ ወሰኑ በኬንያዊው ዳንኤል ኮመን ለ25 አመታት ተይዞ የቆየ ነበር።
ኮመን በ7 ደቂቃ ከ24 ሰከንድ ከ90 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት ነበር ክብረ ወሰኑን ይዞ የቆየው።
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.