Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከፋኦ ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከተባበሩት መንግስታት የምግብ እና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) ዋና ዳይሬክተር ኪዩ ዶንግዩን ጋር ተወያዩ።

ውይይታቸው ከአፍሪካ ሕብረት ስብሰባ ጎን ለጎን የተካሄደ ነው።

ኢትዮጵያ በግብርና ምርታማነት ቁልፍ እድገት እያስመዘገበች መሆኑን ዓለም እያስተዋለ ነው ማለታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል።

 

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.