Fana: At a Speed of Life!

በሴቶች እኩልነት ዙሪያ በትኩረት ሊሰራ ይገባል- ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴቶች እኩልነት ዙሪያ በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ተናገሩ፡፡

ቀዳማዊት እመቤት  ዝናሽ  ታያቸው  በቀዳማዊ እመቤቶች መደበኛ ስብሰባ ላይ የመክፈቻ ንግግር አድርገዋል፡፡

በንግግራቸውም÷ በፆታ እኩልነት በኩል የሚታየውን ክፍተት ለማጥበብ ሴቶች ላይ በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ አሳስበዋል፡፡

27ኛው መደበኛ የአፍሪካ ቀዳማዊ እመቤቶች አጠቃላይ መደበኛ ስብሰባ ከየካቲት 8 ጀምሮ እየተካሄደ መሆኑን ከቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል::

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.