Fana: At a Speed of Life!

የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች ለህዳሴው ግድብና ለኮቪድ 19 መከላከል ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ሚያዚያ 1፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች ለህዳሴው ግድብና ለኮቪድ 19 መከላከል ድጋፍ አደረጉ።

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በበፌስ ቡክ ገጻቸው ላይ ”እውነትም እያንዳንዱ ድርጊት ተመጣጣኝ ምላሽን ያስከትላል፣ የብልጽግና ፓርቲ አመራሮችን ጨምሮ እኔንም በበጎ ድርጊታችሁ አስደንቃችሁናል” ብለዋል።

”በጎነትን እንደ ተቀበልን፣ በጎነትን እያደረግን ነው”በ 8100 ለሕዳሴው ግድብ፣ 444 ደግሞ ኮቪድ19ን መከላከያ ድጋፍ አድርገናል  እስከ ፍጻሜው በአብሮነት እንጓዛለን  ሲሉ በፌስ ቡክ ገጻቸው ላይ ገልጸዋል፡፡

ትኩስ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ገፃችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ!

https://t.me/fanatelevision

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.