Fana: At a Speed of Life!

ከንቲባ አዳነች በኢትዮጵያ የብራዚል አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ የብራዚል አምባሳደር ከሆኑት  ጃንድራ ፌሬር ዶሳንቶስ ጋር ተወያዩ፡፡

 

በውይይታቸውም÷ አዲስ አበባ ከብራዚል ከተሞች ጋር በጋራ በምትሰራባቸው መንገዶች ላይ መክረዋል፡፡

 

ከንቲባ አዳነች በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷በሚላን “አርባን ፉድ ፖሊሲ ፕሮግራም” ላይ ለተሰጠን እውቅና እና ለተደረገልን አቀባበል እናመሰግናለን ብለዋል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.