Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ የተመራ ልዑክ በዓለም የሞባይል ስብሰባ ላይ እየተሳተፈ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ የተመራ ከፍተኛ ልዑክ በዓለም የሞባይል ስብሰባ ላይ እየተሳተፈ ነው፡፡
 
ልዑካኑ በቆይታቸው በቴሌ ብር ገንዘብ የማስተላለፍ አሰራር ላይ የተገኘውን ውጤታማ ተሞክሮ ለሌሎች እንደሚያካፍል ተገልጿል፡፡
 
ከዚህ ባለፈም በዓለም ከፍተኛ የቴክኖሎጂ አምራች እና ተጠቃሚ ከሆኑ ሀገራት አዳዲስ አሰራሮች እና ቴክኖሎጂዎችን እንደሚመለከቱ ከኢትዮ ቴሌኮም ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.