Fana: At a Speed of Life!

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ በቦረና ለድርቅ ተጋላጭ ለሆኑ ዜጎች 100 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ በቦረና ለድርቅ ተጋላጭ ለሆኑ ዜጎች 100 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡

ባንኩ በዛሬው ዕለት ጉዳዩን አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ ቦኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የ100 ሚሊየን ብር ድጋፍ ማድረጉን አስታውቋል፡፡

ድጋፉ ባንኩ ከሠራተኞቹ ጋር ማህበራዊ ሃላፊነቱን ለመወጣት የሚያደርገው ጥረት አካል ነው መባሉን ከባንኩ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

#ቦረና #Ethiopia #Borena #FanaTV #ኢትዮጵያ

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.